የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/11ን ለማስፈፀም ይረዱ ዘንድ እየተዘጋጁ ካሉ በርካታ መመሪያዎች ውስጥ 4 ያህሉ ይፋ ተደርገዋል
Day November 20, 2021
Read More
የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ላይ ምክክር እየተደረገ ነዉ፡፡
Ethiopia : የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1231/2013 መሰረት የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራ ሲሆን÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስሩን ጨምሮ፣ የሁሉም ክልሎች ርእሳነ መስተዳድሮች፣…
Commercial Code English Version
Read MoreCommercial Code English Versionማሳሰቢያ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ኢትዮጵያ የህልውና ዘመቻ ላይ መሆኗ በማስታወስ የተቃጣውን የህልውና አደጋ ለመከላከል፣ ኢትዮጵያ የተደቀነባትን የግዛት አንድነት ስጋትና ሉአላዊነት ጥሰት ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የጥንቃቄ እርምጃዎች መውስድ አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮሙዩኒኬሽንና የመገኛኛ መሳሪያዎች በእጁ የሚገኝ ማንኛዉም ግለሰብ፣…