Category Uncategorized

ከእረፍት ወደ አገልግሎት — ለፍትሕና ለሕግ የበላይነት ያለን ቁርጠኝነት ይበልጥ አጠናክረን በሙሉ ኃይል ተመልሰናል

የፍርድ ቤቶች የክረምት የእረፍት ጊዜ ተጠናቆ ወደ መደበኛ ሥራችን ስንመለስ፣ እኛ የሕግ ባለሙያና ጠበቆች ትልቅ የሙያና የዜግነት ኃላፊነት ይጠብቀናል። ጠበቃነት የደንበኞችን መብትና ጥቅም ማስጠበቅ ብቻ ሳይሆን፣ የፍትሕ ሥርዓቱ ግልጽ፣ ቀልጣፋ፣ እውነተኛና አሳታፊ እንዲሆን የማድረግ ታላቅ ማህበራዊ አደራ ነው። በሕግ የበላይነት…

Read Moreከእረፍት ወደ አገልግሎት — ለፍትሕና ለሕግ የበላይነት ያለን ቁርጠኝነት ይበልጥ አጠናክረን በሙሉ ኃይል ተመልሰናል