Month November 2021
ቅፅ_23_የፌ_ጠ_ፍ_ቤት_ሠበር_ሰሚ_ችሎት_ውሳኔዎች
Read Moreቅፅ_23_የፌ_ጠ_ፍ_ቤት_ሠበር_ሰሚ_ችሎት_ውሳኔዎችየሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን አዋጅ ቁጥር 1113/11ን ለማስፈፀም ይረዱ ዘንድ እየተዘጋጁ ካሉ በርካታ መመሪያዎች ውስጥ 4 ያህሉ ይፋ ተደርገዋል
የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ላይ ምክክር እየተደረገ ነዉ፡፡
Ethiopia : የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1231/2013 መሰረት የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራ ሲሆን÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስሩን ጨምሮ፣ የሁሉም ክልሎች ርእሳነ መስተዳድሮች፣…
Commercial Code English Version
Read MoreCommercial Code English Versionማሳሰቢያ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ኢትዮጵያ የህልውና ዘመቻ ላይ መሆኗ በማስታወስ የተቃጣውን የህልውና አደጋ ለመከላከል፣ ኢትዮጵያ የተደቀነባትን የግዛት አንድነት ስጋትና ሉአላዊነት ጥሰት ለመከላከል ሁሉን አቀፍ የጥንቃቄ እርምጃዎች መውስድ አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮሙዩኒኬሽንና የመገኛኛ መሳሪያዎች በእጁ የሚገኝ ማንኛዉም ግለሰብ፣…