Category Laws

የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ላይ ምክክር እየተደረገ ነዉ፡፡

Ethiopia : የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1231/2013 መሰረት የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራ ሲሆን÷ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስሩን ጨምሮ፣ የሁሉም ክልሎች ርእሳነ መስተዳድሮች፣…

Read Moreየኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርአትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ላይ ምክክር እየተደረገ ነዉ፡፡